ምሳሌ 23:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዝሙት አዳሪ ጥልቅ ጉድጓድ፣ባለጌ* ሴትም ጠባብ ጉድጓድ ናትና።+ 28 እንደ ዘራፊ ታደባለች፤+ታማኝ ያልሆኑ ወንዶችን ቁጥር ታበዛለች።