ምሳሌ 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ፌዘኛን አትውቀስ፤ አለዚያ ይጠላሃል።+ ጥበበኛን ሰው ውቀሰው፤ እሱም ይወድሃል።+ ምሳሌ 19:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የኋላ ኋላ ጥበበኛ እንድትሆንምክርን ስማ፤ ተግሣጽንም ተቀበል።+