የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 15:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በመጨረሻም ሳሙኤል ወደ ሳኦል ሲመጣ ሳኦል “ይሖዋ ይባርክህ። የይሖዋን ቃል ፈጽሜአለሁ” አለው። 14 ሳሙኤል ግን “ታዲያ ይህ በጆሮዬ የምሰማው የበጎችና የከብቶች ድምፅ ምንድን ነው?” አለው።+

  • መዝሙር 36:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 ኃጢአት፣ ክፉውን ሰው በልቡ ውስጥ ሆኖ ያናግረዋል፤

      በዓይኖቹ ፊት አምላክን መፍራት የሚባል ነገር የለም።+

       2 ስህተቱ ምን እንደሆነ ተረድቶ የሠራውን ነገር እንዳይጠላው፣

      ለራሱ ባለው አመለካከት ራሱን እጅግ ይሸነግላልና።+

  • ምሳሌ 21:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ሰው መንገዱ ሁሉ ትክክል መስሎ ይታየዋል፤+

      ይሖዋ ግን ልብን ይመረምራል።*+

  • ኤርምያስ 17:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ልብ ከምንም ነገር በላይ ከዳተኛ* ነው፤ ማንኛውንም ነገር ከማድረግ አይመለስም።*+

      ማንስ ሊያውቀው ይችላል?

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ