ዘሌዋውያን 19:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 “‘በሸበተው ሰው ፊት ተነስ፤+ አረጋዊውንም አክብር፤+ አምላክህን ፍራ።+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ኢዮብ 32:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔም ‘ዕድሜ ይናገር፤*ረጅም ዘመንም ጥበብን ያሳውቅ’ ብዬ አስቤ ነበር። ምሳሌ 20:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 የወጣቶች ክብር ጉልበታቸው ነው፤+የአረጋውያንም ግርማ ሽበታቸው ነው።+