ምሳሌ 18:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሞኝ ሰው ንግግር ጠብ ያስነሳል፤+አፉም ዱላ ይጋብዛል።+ መክብብ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሞኞች ቁጣ በጉያቸው ውስጥ ስለሆነ*+ ለቁጣ አትቸኩል።*+