ምሳሌ 28:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ወለድና+ አራጣ በማስከፈል ሀብት የሚያካብት፣ለድሆች ሞገስ ለሚያሳይ ሰው ያከማችለታል።+ ምሳሌ 28:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ታማኝ ሰው ብዙ በረከት ያገኛል፤+ሀብት ለማግኘት የሚጣደፍ ግን ንጽሕናውን ማጉደፉ አይቀርም።+ 1 ጢሞቴዎስ 6:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ