-
ምሳሌ 9:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እውነተኛ ጥበብ ቤቷን ሠራች፤
ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አዘጋጀች።
-
-
ምሳሌ 14:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትገነባለች፤+
ሞኝ ሴት ግን በገዛ እጇ ታፈርሰዋለች።
-