ምሳሌ 6:12-14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የማይረባና ክፉ ሰው ንግግሩ ጠማማ ነው፤+13 በዓይኑ ይጣቀሳል፤+ በእግሩ ምልክት ይሰጣል፤ በጣቶቹም ይጠቁማል። 14 ጠማማ በሆነው ልቡ፣ነጋ ጠባ ሴራ ይጠነስሳል፤+ ጠብም ይዘራል።+
12 የማይረባና ክፉ ሰው ንግግሩ ጠማማ ነው፤+13 በዓይኑ ይጣቀሳል፤+ በእግሩ ምልክት ይሰጣል፤ በጣቶቹም ይጠቁማል። 14 ጠማማ በሆነው ልቡ፣ነጋ ጠባ ሴራ ይጠነስሳል፤+ ጠብም ይዘራል።+