ምሳሌ 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ማስተዋል* የጎደለው ሰው ሞኝነት ያስደስተዋል፤+ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰው ግን ቀጥተኛውን መንገድ ተከትሎ ይሄዳል።+