ምሳሌ 3:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 መጥፎ ነገር ካላደረገብህከሰው ጋር ያለምክንያት አትጣላ።+ ምሳሌ 16:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 17:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጠብ መጫር ግድብን ከመሸንቆር* ተለይቶ አይታይም፤ስለዚህ ጥል ከመነሳቱ በፊት ከአካባቢው ራቅ።+