ምሳሌ 18:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሞኝ ሰው ንግግር ጠብ ያስነሳል፤+አፉም ዱላ ይጋብዛል።+ ምሳሌ 20:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሰው ከጠብ መራቁ ያስከብረዋል፤+ሞኝ የሆነ ሁሉ ግን ጥል ውስጥ ይዘፈቃል።+ ሮም 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር በእናንተ በኩል የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ።+