2 ሳሙኤል 12:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ናታን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ያ ሰው አንተ ነህ! የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንድትሆን እኔ ራሴ ቀባሁህ፤+ ከሳኦልም እጅ ታደግኩህ።+ 2 ሳሙኤል 12:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ታዲያ በፊቱ መጥፎ ነገር በመሥራት የይሖዋን ቃል ያቃለልከው ለምንድን ነው? ሂታዊውን ኦርዮን በሰይፍ መታኸው!+ በአሞናውያን ሰይፍ ከገደልከውም+ በኋላ ሚስቱን ወስደህ ሚስትህ አደረግካት።+ መዝሙር 141:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ። ራእይ 3:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “‘እኔ፣ የምወዳቸውን ሁሉ እወቅሳለሁ እንዲሁም እገሥጻለሁ።+ ስለዚህ ቀናተኛ ሁን፤ ንስሐም ግባ።+
7 ከዚያም ናታን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ያ ሰው አንተ ነህ! የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንድትሆን እኔ ራሴ ቀባሁህ፤+ ከሳኦልም እጅ ታደግኩህ።+
9 ታዲያ በፊቱ መጥፎ ነገር በመሥራት የይሖዋን ቃል ያቃለልከው ለምንድን ነው? ሂታዊውን ኦርዮን በሰይፍ መታኸው!+ በአሞናውያን ሰይፍ ከገደልከውም+ በኋላ ሚስቱን ወስደህ ሚስትህ አደረግካት።+
5 ጻድቅ ቢመታኝ፣ የታማኝ ፍቅር መግለጫ አድርጌ እቆጥረዋለሁ፤+ቢወቅሰኝ በራስ ላይ እንደሚፈስ ዘይት አድርጌ አየዋለሁ፤+ራሴም ይህን ፈጽሞ እንቢ አይልም።+ መከራ በገጠማቸው ወቅትም እንኳ መጸለዬን እቀጥላለሁ።