-
ምሳሌ 23:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ልጄ ሆይ፣ ልብህ ጥበበኛ ቢሆን፣
የእኔ ልብ ሐሴት ያደርጋል።+
-
-
2 ዮሐንስ 4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ከልጆችሽ መካከል አንዳንዶቹ ከአብ በተቀበልነው ትእዛዝ መሠረት በእውነት እየተመላለሱ መሆናቸውን ስላወቅኩ እጅግ ደስ ብሎኛል።+
-