ምሳሌ 20:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 አንድ ሰው ለማያውቀው ሰው ዋስ ከሆነ ልብሱን ውሰድበት፤+ይህን ያደረገው ለባዕድ ሴት* ብሎ ከሆነ መያዣውን ውሰድ።+