-
ምሳሌ 23:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ሰካራምና ሆዳም ይደኸያሉና፤+
ድብታ ሰውን የተቦጫጨቀ ልብስ ያስለብሰዋል።
-
-
ሉቃስ 15:13, 14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሽየው ልጅ ያለውን ነገር ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ተጓዘ፤ በዚያም ልቅ የሆነ* ሕይወት በመኖር ንብረቱን አባከነ። 14 ያለውን ሁሉ ከጨረሰ በኋላ በዚያ አገር በሙሉ ከባድ ረሃብ ተከሰተ፤ በዚህ ጊዜ ችግር ላይ ወደቀ።
-