-
ዘሌዋውያን 19:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘ፍርድ አታዛቡ። ለድሃው አታዳላ ወይም ባለጸጋውን ከሌሎች አስበልጠህ አትመልከት።+ ለባልንጀራህ ፍትሐዊ ፍርድ ፍረድ።
-
-
ያዕቆብ 2:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ወንድሞቼ ሆይ፣ በአንድ በኩል ክብር በተጎናጸፈው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የምታምኑ ሆናችሁ በሌላ በኩል ደግሞ አድልዎ ታደርጋላችሁ?+
-