ምሳሌ 7:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም እንደ ዝሙት አዳሪ* የለበሰችና+በልቧ አታላይ የሆነች ሴት ከእሱ ጋር ስትገናኝ አየሁ። 11 ሴትየዋ ጯኺና ማን አለብኝ ባይ ነች።+ ፈጽሞ ቤቷ አትቀመጥም።*
10 ከዚያም እንደ ዝሙት አዳሪ* የለበሰችና+በልቧ አታላይ የሆነች ሴት ከእሱ ጋር ስትገናኝ አየሁ። 11 ሴትየዋ ጯኺና ማን አለብኝ ባይ ነች።+ ፈጽሞ ቤቷ አትቀመጥም።*