ምሳሌ 23:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሀብት ለማግኘት አትልፋ።+ ይህን ትተህ በማስተዋል ተመላለስ።* 5 ዓይንህን ስትጥልበት በዚያ አታገኘውም፤+የንስር ዓይነት ክንፎች አውጥቶ ወደ ሰማይ ይበርራልና።+ 1 ዮሐንስ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
4 ሀብት ለማግኘት አትልፋ።+ ይህን ትተህ በማስተዋል ተመላለስ።* 5 ዓይንህን ስትጥልበት በዚያ አታገኘውም፤+የንስር ዓይነት ክንፎች አውጥቶ ወደ ሰማይ ይበርራልና።+