-
ዘዳግም 28:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሖዋ በጎተራህና በምታከናውነው ሥራ ሁሉ ላይ በረከት እንዲፈስልህ ያዛል፤+ አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህም ምድር ይባርክሃል።
-
-
መዝሙር 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የተትረፈረፈ እህል ከሰበሰቡና አዲስ የወይን ጠጅ በብዛት ካመረቱ ሰዎች ይበልጥ
ልቤ በሐሴት እንዲሞላ አደረግክ።
-