የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 10:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 የጻድቅ መታሰቢያ* በረከት ያስገኛል፤+

      የክፉዎች ስም ግን ይጠፋል።*+

  • ምሳሌ 22:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 መልካም ስም* ከብዙ ሀብት ይመረጣል፤+

      መከበር* ከብርና ከወርቅ ይሻላል።

  • ኢሳይያስ 56:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በቤቴና በቅጥሮቼ ውስጥ

      ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች የሚሻል ነገር፣

      ይኸውም የመታሰቢያ ሐውልትና ስም እሰጣቸዋለሁ።

      ለዘላለም የማይጠፋ ስም እሰጣቸዋለሁ።

  • ሉቃስ 10:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ይሁን እንጂ መናፍስት ስለተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፤ ከዚህ ይልቅ ስማችሁ በሰማያት ስለተጻፈ ደስ ይበላችሁ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ