-
ምሳሌ 3:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ጥበብን የሚያገኝ፣+
ጥልቅ ግንዛቤንም የራሱ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤
-
ምሳሌ 3:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ለሚይዟት የሕይወት ዛፍ ናት፤
አጥብቀው የሚይዟትም ደስተኞች ይባላሉ።+
-
-
ምሳሌ 8:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 እኔን የሚያገኝ ሕይወትን ያገኛልና፤+
በይሖዋም ዘንድ ሞገስ ያገኛል።
-
-
ምሳሌ 9:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በእኔ ምክንያት ዘመንህ ይረዝማል፤+
በሕይወትህም ላይ ዕድሜ ይጨመርልሃል።
-
-
-