ኢዮብ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሱ ግን እንዲህ አላት፦ “የምትናገሪው ማመዛዘን እንደጎደላት ሴት ነው። ከእውነተኛው አምላክ መቀበል ያለብን መልካም ነገር ብቻ ነው? ክፉውንስ መቀበል የለብንም?”+ ኢዮብ ይህ ሁሉ ቢደርስበትም በከንፈሩ አልበደለም።+ ኢሳይያስ 45:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ብርሃንን እሠራለሁ፤+ ጨለማንም እፈጥራለሁ፤+ሰላምን አሰፍናለሁ፤+ ጥፋትንም እፈጥራለሁ፤+እኔ ይሖዋ እነዚህን ነገሮች ሁሉ አደርጋለሁ።
10 እሱ ግን እንዲህ አላት፦ “የምትናገሪው ማመዛዘን እንደጎደላት ሴት ነው። ከእውነተኛው አምላክ መቀበል ያለብን መልካም ነገር ብቻ ነው? ክፉውንስ መቀበል የለብንም?”+ ኢዮብ ይህ ሁሉ ቢደርስበትም በከንፈሩ አልበደለም።+