መዝሙር 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሞኝ* ሰው በልቡ “ይሖዋ የለም” ይላል።+ ሥራቸው ብልሹ ነው፤ ተግባራቸውም አስጸያፊ ነው፤መልካም የሚሠራ ማንም የለም።+ ምሳሌ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሞኞች በደል ፈጽመው* ያፌዛሉ፤+ቅኖች ግን እርቅ ለመፍጠር ፈቃደኞች ናቸው።*