ምሳሌ 21:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ጥበበኛ ሰው የኃያላን ሰዎች ከተማ ላይ ይወጣል፤*የሚታመኑበትንም ብርታት ያዳክማል።+ ምሳሌ 24:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጥበበኛ ሰው ኃያል ነው፤+ሰውም በእውቀት ኃይሉን ይጨምራል።