-
መክብብ 2:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እኔም በልቤ “በሞኙ ላይ የሚደርሰው በእኔም ላይ ይደርሳል” አልኩ።+ ታዲያ እጅግ ጥበበኛ በመሆኔ ምን አተርፋለሁ? በልቤም “ይህም ከንቱ ነው” አልኩ።
-
-
መክብብ 12:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ልጄ ሆይ፣ ከዚህም ሌላ ይህን ማስጠንቀቂያ ልብ በል፦ ብዙ መጻሕፍት መጻፍ ማብቂያ የለውም፤ በእነሱ ዙሪያ ምርምር ማብዛትም ሰውነትን ያደክማል።+
-