መዝሙር 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጥበበኞች እንኳ ሲሞቱ ያያል፤ሞኞችና ማመዛዘን የሚጎድላቸው ሰዎች አብረው ይጠፋሉ፤+ሀብታቸውንም ለሌሎች ትተውት ያልፋሉ።+