መዝሙር 104:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ምግብ* ለሳቅ ይዘጋጃል፤ የወይን ጠጅም ሕይወትን አስደሳች ያደርጋል፤+ ይሁን እንጂ ገንዘብ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ያሟላል።+