መዝሙር 139:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በስውር በተሠራሁ ጊዜ፣በማህፀን ውስጥ እያደግኩ በነበረበት ወቅት፣*አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም ነበር።+