-
ዘፀአት 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ከጊዜ በኋላ ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብፅ ተነሳ።
-
-
መክብብ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በቀድሞ ዘመን የነበሩትን ሰዎች ማንም አያስታውሳቸውም፤
ከጊዜ በኋላ የሚመጡትንም የሚያስታውሳቸው አይኖርም፤
ከእነሱ በኋላ የሚነሱት ሰዎችም እንኳ አያስታውሷቸውም።+
-