መክብብ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥበበኛውም ሆነ ሞኙ ለዘለቄታው አይታወሱምና።+ ሁሉም በሚመጡት ዘመናት ይረሳሉ። ለመሆኑ ጥበበኛው የሚሞተው እንዴት ነው? ልክ እንደ ሞኙ ሰው ይሞታል።+ መክብብ 9:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 40:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አዳምጥ! አንድ ሰው “ጮክ ብለህ ተናገር!” አለ። ሌላውም “ምን ብዬ ልናገር?” አለ። “ሥጋ ሁሉ* ለምለም ሣር ነው። ታማኝ ፍቅሩ ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።+
6 አዳምጥ! አንድ ሰው “ጮክ ብለህ ተናገር!” አለ። ሌላውም “ምን ብዬ ልናገር?” አለ። “ሥጋ ሁሉ* ለምለም ሣር ነው። ታማኝ ፍቅሩ ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።+