ምሳሌ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሞኝ ከመሆንና ውሸት ከመናገርድሃ ሆኖ ንጹሕ አቋምን* ጠብቆ መመላለስ ይሻላል።+ ምሳሌ 28:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መንገዱ ብልሹ ከሆነ ሀብታም ይልቅንጹሕ አቋም* ይዞ የሚመላለስ ድሃ ይሻላል።+ ምሳሌ 28:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ጥልቅ ግንዛቤ የሌለው መሪ ሥልጣኑን አላግባብ ይጠቀማል፤+በማጭበርበር የሚገኝን ትርፍ የሚጠላ ግን ዕድሜውን ያራዝማል።+