-
መኃልየ መኃልይ 4:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “ፍቅሬ ሆይ፣ እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ።
እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ።
ዓይኖችሽ በፊትሽ መሸፈኛ ውስጥ ሲታዩ እንደ ርግብ ዓይኖች ናቸው።
ፀጉርሽ ከጊልያድ+ ተራሮች
እየተግተለተለ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው።
-
4 “ፍቅሬ ሆይ፣ እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ።
እነሆ፣ አንቺ ውብ ነሽ።
ዓይኖችሽ በፊትሽ መሸፈኛ ውስጥ ሲታዩ እንደ ርግብ ዓይኖች ናቸው።
ፀጉርሽ ከጊልያድ+ ተራሮች
እየተግተለተለ እንደሚወርድ የፍየል መንጋ ነው።