መኃልየ መኃልይ 1:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች ሆይ፣ እኔ ጥቁር ብሆንም ውብ ነኝ፤እንደ ቄዳር+ ድንኳኖች፣ እንደ ሰለሞን ድንኳኖችም+ ነኝ። መኃልየ መኃልይ 6:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ‘እንደ ማለዳ ወጋገን የምታበራ፣*እንደ ሙሉ ጨረቃ ውብ የሆነች፣እንደ ፀሐይ ብርሃን የጠራች፣በዓርማዎቻቸው ዙሪያ እንደተሰለፉ ወታደሮች እጅግ የምታምረው ይህች ሴት ማን ናት?’”+
10 ‘እንደ ማለዳ ወጋገን የምታበራ፣*እንደ ሙሉ ጨረቃ ውብ የሆነች፣እንደ ፀሐይ ብርሃን የጠራች፣በዓርማዎቻቸው ዙሪያ እንደተሰለፉ ወታደሮች እጅግ የምታምረው ይህች ሴት ማን ናት?’”+