መኃልየ መኃልይ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ለውዴ በሩን ከፈትኩለት፤ውዴ ግን በዚያ አልነበረም፤ ሄዶ ነበር። በመሄዱም ተስፋ ቆረጥኩ።* ፈለግኩት፤ ግን አላገኘሁትም።+ ጠራሁት፤ እሱ ግን አልመለሰልኝም።
6 ለውዴ በሩን ከፈትኩለት፤ውዴ ግን በዚያ አልነበረም፤ ሄዶ ነበር። በመሄዱም ተስፋ ቆረጥኩ።* ፈለግኩት፤ ግን አላገኘሁትም።+ ጠራሁት፤ እሱ ግን አልመለሰልኝም።