መኃልየ መኃልይ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ሌሊት በአልጋዬ ላይ ሆኜየምወደውን* ሰው ለማግኘት ተመኘሁ።+ ፈለግኩት፤ ግን አላገኘሁትም።+ መኃልየ መኃልይ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በከተማዋ ውስጥ የሚዘዋወሩት ጠባቂዎች አገኙኝ።+ እኔም ‘የምወደውን* ሰው አይታችሁታል?’ ብዬ ጠየቅኳቸው።