ነህምያ 3:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ከእሱ ቀጥሎ የዑዛይ ልጅ ፓላል ከቅስቱ ፊት ለፊት ያለውን ቅጥርና በንጉሡ ቤት*+ አጠገብ በክብር ዘቦቹ ግቢ+ ውስጥ የሚገኘውን የላይኛውን ማማ ጠገነ። ከእሱ ቀጥሎ የፓሮሽ+ ልጅ ፐዳያህ ነበር። መኃልየ መኃልይ 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንገትሽ+ በዝሆን ጥርስ የተሠራ ማማ ይመስላል።+ ዓይኖችሽ+ በባትራቢም በር አጠገብ እንዳሉትየሃሽቦን+ ኩሬዎች ናቸው። አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከትየሊባኖስ ማማ ነው።
25 ከእሱ ቀጥሎ የዑዛይ ልጅ ፓላል ከቅስቱ ፊት ለፊት ያለውን ቅጥርና በንጉሡ ቤት*+ አጠገብ በክብር ዘቦቹ ግቢ+ ውስጥ የሚገኘውን የላይኛውን ማማ ጠገነ። ከእሱ ቀጥሎ የፓሮሽ+ ልጅ ፐዳያህ ነበር።
4 አንገትሽ+ በዝሆን ጥርስ የተሠራ ማማ ይመስላል።+ ዓይኖችሽ+ በባትራቢም በር አጠገብ እንዳሉትየሃሽቦን+ ኩሬዎች ናቸው። አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከትየሊባኖስ ማማ ነው።