መኃልየ መኃልይ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንገትሽ+ አንድ ሺህ ጋሻዎች፣ይኸውም ኃያላን ሰዎች የሚይዟቸው ክብ ጋሻዎች+ ሁሉ የተንጠለጠሉበትንናበንብርብር ድንጋዮች የተገነባውንየዳዊት ማማ+ ይመስላል።