የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 30:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 “አንተም ጥሩ መዓዛ ያላቸውን የሚከተሉትን ምርጥ ቅመሞች ውሰድ፦ 500 ሰቅል የረጋ ከርቤ፣ የዚህን ግማሽ ይኸውም 250 ሰቅል ጣፋጭ ቀረፋ፣ 250 ሰቅል ጥሩ መዓዛ ያለው ጠጅ ሣር፣

  • ዘፀአት 30:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ከእነዚህም ቅዱስ የቅብዓት ዘይት አዘጋጅ፤ በብልሃት የተቀመመ መሆን ይኖርበታል።+ ይህም ቅዱስ የቅብዓት ዘይት ይሆናል።

  • አስቴር 2:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እያንዳንዷ ወጣት ለሴቶቹ በታዘዘው መሠረት 12 ወር የሚፈጅ እንክብካቤ ከተደረገላት በኋላ ተራዋ ደርሶ ወደ ንጉሥ አሐሽዌሮስ ትገባ ነበር፤ የውበት እንክብካቤው* በተሟላ ሁኔታ የሚከናወንላቸው በዚህ መንገድ ነበርና፤ ስድስት ወር በከርቤ+ ዘይት፣ ስድስት ወር ደግሞ በበለሳን ዘይት+ እንዲሁም በተለያዩ ቅባቶች የውበት እንክብካቤ ይደረግላቸው ነበር።*

  • መዝሙር 45:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ልብሶችህ ሁሉ የከርቤ፣ የእሬትና* የብርጉድ መዓዛ አላቸው፤

      በዝሆን ጥርስ ካጌጠው ታላቅ ቤተ መንግሥት የሚወጣው የባለ አውታር መሣሪያዎች* ድምፅ ያስደስትሃል።

  • መኃልየ መኃልይ 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 “የቀኑ ነፋስ መንፈስ ከመጀመሩና ጥላው ከመሸሹ በፊት

      ወደ ከርቤው ተራራና

      ወደ ነጭ ዕጣኑ ኮረብታ እሄዳለሁ።”+

  • መኃልየ መኃልይ 5:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ጉንጮቹ የቅመማ ቅመም መደብ፣+

      ጥሩ መዓዛ ያላቸው ዕፀዋት ክምር ይመስላሉ።

      ከንፈሮቹ ፈሳሽ ከርቤ የሚያንጠባጥቡ አበቦች ናቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ