መኃልየ መኃልይ 6:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ስሜቴን አውከውታልና፣ዓይኖችሽን+ ከእኔ ላይ አንሺ። ፀጉርሽ ከጊልያድ እየተግተለተለ እንደሚወርድየፍየል መንጋ ነው።+