መኃልየ መኃልይ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ።+ መንጋውን በአበቦች መካከል እየጠበቀ ነው።+ መኃልየ መኃልይ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔ የውዴ ነኝ፤ውዴም የእኔ ነው።+ እሱ መንጋውን በአበቦች መካከል እየጠበቀ ነው።”+