ዘዳግም 33:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አምላክ ከጥንት ጀምሮ መሸሸጊያ ነው፤+ዘላለማዊ ክንዶቹ ከበታችህ ናቸው።+ ጠላትን ከፊትህ ያባርራል፤+እንዲሁም ‘አጥፋቸው!’ ይላል።+ መዝሙር 115:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እስራኤል ሆይ፣ በይሖዋ ታመኑ፤+እሱ ረዳታቸውና ጋሻቸው ነው።+