መዝሙር 46:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው፤+የያዕቆብ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያችን ነው።+ (ሴላ) መዝሙር 91:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋን “አንተ መጠጊያዬና ምሽጌ፣+የምታመንብህም አምላኬ ነህ”+ እለዋለሁ።