ኢሳይያስ 25:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦ “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+ እሱን ተስፋ አድርገናል፤+እሱም ያድነናል።+ ይሖዋ ይህ ነው! እሱን ተስፋ አድርገናል። በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+
9 በዚያም ቀን እንዲህ ይላሉ፦ “እነሆ፣ አምላካችን ይህ ነው!+ እሱን ተስፋ አድርገናል፤+እሱም ያድነናል።+ ይሖዋ ይህ ነው! እሱን ተስፋ አድርገናል። በእሱ ማዳን ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ።”+