መዝሙር 37:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ። ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+ መዝሙር 146:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ፣+በአምላኩ በይሖዋ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤+