ኢሳይያስ 46:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ። ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+ ራእይ 16:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+
11 ከፀሐይ መውጫ* አዳኝ አሞራን፣+ከሩቅ ምድርም ውሳኔዬን* የሚፈጽመውን ሰው እጠራለሁ።+ ተናግሬአለሁ፤ ደግሞም እፈጽመዋለሁ። ይህን ለማድረግ አስቤአለሁ፤ አደርገዋለሁም።+
12 ስድስተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በታላቁ የኤፍራጥስ ወንዝ ላይ አፈሰሰው፤+ ከፀሐይ መውጫ* ለሚመጡት ነገሥታት መንገድ እንዲዘጋጅላቸውም+ የወንዙ ውኃ ደረቀ።+