ዘኁልቁ 23:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ እንደ ሰው አይዋሽም፤+እንደ ሰው ልጅም ሐሳቡን አይለውጥም።*+ እሱ ያለውን አያደርገውም? የተናገረውንስ አይፈጽመውም?+ ኢዮብ 23:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ቆርጦ ከተነሳ ማን ሊቃወመው ይችላል?+ እሱ አንድ ነገር ማድረግ ከፈለገ* ከማድረግ ወደኋላ አይልም።+