ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የጽዮን ሴት ልጅ ሽማግሌዎች ዝም ብለው መሬት ላይ ይቀመጣሉ።+ በራሳቸው ላይ አቧራ ይነሰንሳሉ፤ ማቅም ይለብሳሉ።+ የኢየሩሳሌም ደናግል ራሳቸውን ወደ መሬት ደፍተዋል።
10 የጽዮን ሴት ልጅ ሽማግሌዎች ዝም ብለው መሬት ላይ ይቀመጣሉ።+ በራሳቸው ላይ አቧራ ይነሰንሳሉ፤ ማቅም ይለብሳሉ።+ የኢየሩሳሌም ደናግል ራሳቸውን ወደ መሬት ደፍተዋል።