ኤርምያስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ። አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤+አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+ ሕዝቅኤል 7:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ማቅ ለብሰዋል፤+ ብርክም ይዟቸዋል። ሁሉም ኀፍረት ይከናነባሉ፤ ራስም ሁሉ ይመለጣል።*+