ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤+ እንባዋም በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል። ከወዳጆቿ ሁሉ መካከል አንድም የሚያጽናናት የለም።+ ባልንጀሮቿ ሁሉ ከድተዋታል፤+ ጠላት ሆነውባታል። ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በእነዚህ ነገሮች የተነሳ አለቅሳለሁ፤+ ዓይኖቼ እንባ ያፈሳሉ። ሊያጽናናኝ ወይም መንፈሴን* ሊያድስ የሚችል ሰው ከእኔ ርቋልና። ወንዶች ልጆቼ ተጥለዋል፤ ጠላት አይሏልና።
2 በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤+ እንባዋም በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል። ከወዳጆቿ ሁሉ መካከል አንድም የሚያጽናናት የለም።+ ባልንጀሮቿ ሁሉ ከድተዋታል፤+ ጠላት ሆነውባታል።
16 በእነዚህ ነገሮች የተነሳ አለቅሳለሁ፤+ ዓይኖቼ እንባ ያፈሳሉ። ሊያጽናናኝ ወይም መንፈሴን* ሊያድስ የሚችል ሰው ከእኔ ርቋልና። ወንዶች ልጆቼ ተጥለዋል፤ ጠላት አይሏልና።