ኤርምያስ 31:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምፅ በራማ+ ተሰማ፦ ራሔል ስለ ወንዶች ልጆቿ* አለቀሰች።+ ወንዶች ልጆቿ ስለሌሉከደረሰባት ሐዘን ለመጽናናት እንቢ አለች።’”+
15 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምፅ በራማ+ ተሰማ፦ ራሔል ስለ ወንዶች ልጆቿ* አለቀሰች።+ ወንዶች ልጆቿ ስለሌሉከደረሰባት ሐዘን ለመጽናናት እንቢ አለች።’”+